የሸንገን ውልና ዴንማርክ
ረቡዕ፣ ሐምሌ 13 2003ማስታወቂያ
የሸንገን ስምምነት አባል አገራት ፣ዴንማርክ የተነሳውን ኬላ እንደገና በመመለስ ፣ ስምምነቱን ጥሳለች ሲሉ እየወቀሷት ነው ። ዴንማርክ በበኩሏ ተግባራዊ ያደረገችው አዲሱ የድንበር ቁጥጥር የሸንገንን ስምምነት አይጋፋም ትላለች ። የአውሮፓ ህብረት የሃገር ውስጥ ጉዳይ ሃላፊ ግን ጉዳዩን ወደ ፍርድ ቤት እንወስደዋለን እያሉ ነው Birgit Schmeitzner ያዘጋጀችውን ዘገባ ሂሩት መለሰ ታቀርበዋለች ። a
ሂሩት መለሰ
ተክሌ የኋላ