1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሽብር ጥቃት ስጋት በብሪታኒያ

ረቡዕ፣ ሚያዝያ 14 2001

ብሪታንያ የሽብርተኞች ጥቃት እያሳሰባት እንደመጣ ይፋ አድርጋለች። ባለሰፈዉ ሳምንትም የአገሪቱ ፓሊስ በምዕራባዊ የብሪታንያ ግዛት 11ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር አድርጓል።

https://p.dw.com/p/HYqi
ተጠርጣሪዎቹ በተያዙበት ወቅት
ተጠርጣሪዎቹ በተያዙበት ወቅትምስል picture-alliance/ dpa

ከያዛቸዉ መካከል ሰባቱ ደግሞ ለተጨማሪ ምርመራ ሲባል እንደተያዙ እንደሚቆዩም ፖሊስ ይፋ አድርጓል። በሌላ በኩል የፊታችን ሰኔ አጋማሽ የአዉሮጳ ፓርላማ አባላት ምርጫ ይካሄዳል። የአዉሮጳ ኅብረት አባላት በሆኑት 27 አገራት ምርጫዉ ይካሄዳል። ዝርዝር ዘገባዎቹን ያዳምጡ።

ድልነሳ ጌታነህ/ገበያዉ ንጉሴ/ ሸዋዬ ለገሠ