1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሽኝት ግብዣ ለዶክተር ቴድሮስ አድሓኖም

ሰኞ፣ ግንቦት 21 2009

ከአንድ ሳምንት በፊት የተመ የዓለም የጤና ድርጅት ዳይሬክተር ሆነው ለተመረጡት እና የፊታችን ሰኔ  24፣ 2009 አዲሱን ስራቸውን ለሚረከቡት የቀድሞ የጤና ጥበቃ እና የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ዶክተር ቴድሮስ አድሓኖም ትናንት የሽኝት ግብዣ ተደረገ።

https://p.dw.com/p/2dleM
Tedros Adhanom Ghebreyesus Außenminister Äthiopien
ምስል picture-alliance/dpa/M. Kappeler

Ber. AA(Dr. Tedros Adhanom Abschiedsfeier) - MP3-Stereo

ግብዣውን በጋራ ያዘጋጁት የአብርሀም ግዛው የጉባዔዎች እና የመገናኛ ብዙኃን ስራዎች አዘጋጅ ድርጅት እና የሀበሻ 2000 ምግብ ቤት ናቸው። በዚሁ የሽኝት ግብዣ ላይ  የዶክተር ቴድሮስ ወዳጆች፣ ዘመዶች እና አድናቂዎቻቸው ተገኝተዋል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ