1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የቀሪዎቹ ቤተ-እስራኤላውያን እጣ

ማክሰኞ፣ መስከረም 18 2008

በጎንደር ከተማ አቅራቢያ በሚገኙ ሁለት መንደሮች እና አካባቢዎች አሁንም የቤተ እስራኤላውያን አባላት ይኖራሉ። ከነዚሁ መካከል ገሚሱ የሚተዳደረው በእጅ ስራ ነው።

https://p.dw.com/p/1GfU3
Bete Israelis in Gondar
ምስል DW/G. Tedla

[No title]

ሌላው ወገን አንድ ቀን ወደ እስራኤል የፈለሱትን ቤተ ዘመዶቹን መቀላቀል የሚችልበትን እድል በመጠባበቅ ላይ እንደሚገኙ ሁለቱንም ወገኖች ወደ ጎንደር በመሄድ የጎበኘው የአዲስ አባባው ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ በላከው ዘገባ አመልክቶዋል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ