1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የቀዘቀዘው የግንቦት ሀያ አከባበር

ማክሰኞ፣ ግንቦት 20 2011

ከትግራይ ውጭ በሌላ የኢትዮጵያ ክፍል ቀኑን የሚያዘክር ስነ ስርዓት አለመካሄዱ ተገልጿል። ዶቼቬለ በጉዳዩ ላይ ያነጋገራቸው ምክንያቱ በኢትዮጵያ ከታየው የፖለቲካ ለውጥ ጋር የተያያዘ ሊሆን እንደሚችል ገልጸዋል።

https://p.dw.com/p/3JLhv
12.06.2013 DW Online Karten Basis Äthiopien Englisch

የቀዘቀዘው የግንቦት 20 አከባበር

የደርግ ወታደራዊ መንግሥት ከሥልጣን የተወገደበት የግንቦት 20 መታሰቢያ የዘንድሮው 28 ተኛው በዓል አከባበር ከቀደሙት ዓመታት የቀዘቀዘ ነው። ከትግራይ ውጭ በሌላ የኢትዮጵያ ክፍል ቀኑን የሚያዘክር ስነ ስርዓት አለመካሄዱ ተገልጿል። ዶቼቬለ በጉዳዩ ላይ ያነጋገራቸው ምክንያቱ በኢትዮጵያ ከታየው የፖለቲካ ለውጥ ጋር የተያያዘ ሊሆን እንደሚችል ገልጸዋል። የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ እለቱን በማስመልከት ትናንት መልዕክት አስተልፈዋል። በአክሱም የተካሄደውን የግንቦት 20 አከባበር ሚሊዮን ኃይለ ሥላሴ ተከታትሏል።ነብዩ ሲራክ ከጂዳ ዝርዝር ዘገባ አዘጋጅቷል።

ነብዩ ሲራክ

ኂሩት መለሰ

ሸዋዬ ለገሠ