1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የቀድሞ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ሠራተኞች ክስ

ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 29 2011

26 የቀድሞ የብሔራዊ መረጃ እና ደኅንነት አገልግሎት የሥራ ኃላፊዎችና ሠራተኞች ተከሰሱ። አቶ ጌታቸው አሰፋ ጉዳያቸው ነገ ይታያል ተብሏል። 46 ክሶች ከተመሰረተባቸው የቀድሞ የደኅንነት ባለሥልጣናት እና ሠራተኞች መካከል 22ቱ በአሁኑ ወቅት በእስር ላይ ናቸው።

https://p.dw.com/p/3I5lZ
Äthiopien Journalisten Martin Schibbye und Johan Persson
ምስል AP

22ቱ በአሁኑ ወቅት በእስር ላይ ናቸው

26 የቀድሞ የብሔራዊ መረጃ እና ደኅንነት አገልግሎት የሥራ ኃላፊዎችና ሠራተኞች ተከሰሱ። አቶ ጌታቸው አሰፋ ጉዳያቸው ነገ ይታያል ተብሏል። 46 ክሶች ከተመሰረተባቸው የቀድሞ የደኅንነት ባለሥልጣናት እና ሠራተኞች መካከል 22ቱ በአሁኑ ወቅት በእስር ላይ ናቸው። ተጠርጣሪዎቹ ዛሬ ሚያዚያ 29 ቀን፣ 2011 ዓ.ም. በከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ወንጀል ችሎት ክስ እንደተመሰረተባቸው የኢትዮጵያ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ አስታውቋል።

ዮሐን ገብረእግዚአብሔር

ማንተጋፍቶት ስለሺ

ነጋሽ መሐመድ