1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የቁጫ ወረዳ ተማሪዎች ትምህርት ማቋረጣቸው

ማክሰኞ፣ ጥቅምት 19 2006

በደቡብ ክልል ጋሞጎፋ ዞን የቁጫ ወረዳ ተማሪዎች በአፍ መፍቻ ቋንቋቸው ካልሆነ አንማርም በማለት ትምህርት አቋረጡ። ተማሪዎች ከትምህርት ገበታቸው እንዲርቁ አነሳስታችኋል በሚል የተጠረጠሩ

https://p.dw.com/p/1A7r7
schüler_DPA.jpg Dichtgedrängt verfolgen die Schüler in einer Schule im Dorf Girana in der nördlichen Provinz Amhara den Unterricht (Foto vom 17.11.2005). Da nur wenige Unterrichtsräume und Lehrer zur Verfügung stehen, gehen die Schüler im Zwei-Schicht System zum Unterricht. Insgesamt, so schätzt UNICEF, erhalten nur etwa 40 Prozent der Kinder eine schulische Ausbildung, obwohl es eine allgemeine Schulpflicht gibt. Etwa 65 Prozent der Männer und 75 Prozent der Frauen können weder lesen noch schreiben. Foto Thomas Schulze +++(c) dpa - Report+++
ምስል picture-alliance/ dpa

ዘጠኝ ተማሪዎች ለጥቂት ጊዜ ታስረው በዋስ እንደተፈቱ፣ ሌሎች ሰባት ደግሞ ለአንድ ዓመት ከትምህርት ቤቱ መታገዳቸውን ጉዳዩን በቅርብ የተከታተሉ ወገኖች ለዶይቸ ቬለ አስታውቀዋል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ