1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የቅድስት ስላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ተማሪዎች ትምህርት አቋረጡ

ሰኞ፣ ኅዳር 13 2003

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን የስላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ተማሪዎች ከብዙ ክርክርና ድርድር በኋላ ያነሷቸው ጥያቄዎች ባለመመለሳቸው ትምህርት አቁመው መሰንበታቸው ተጠቆመ። ሰኞ ህዳር 13ቀን 2003ዓ.ም. ደግሞ ተማሪዎቹ ግቢውን ለቀው እንዲወጡ መደረጋቸውም ተገልጧል።

https://p.dw.com/p/QFUb
የቅድስት ስላሴ ቤተ-ክርስቲያን
የቅድስት ስላሴ ቤተ-ክርስቲያንምስል AP

ተማሪዎቹ ችግራቸውን ለኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን እንዲሁም ለኢትዮጵያ ወጣቶችና ሴቶች ጉዳይ ፅህፈት ቤት በሰላማዊ ሰልፍ እንዳቀረቡም ታውቋል። ታደሰ እንግዳው በቦታው ተገኝቶ የሚከተለውን አጠናቅሯል።

ታደሰ እንግዳው

ማንተጋፍቶት ስለሺ

ተክሌ የኋላ