1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የቆሼ አደጋ እና የአዲስ አበባ የቆሻሻ አወጋገድ ስርዓት

እሑድ፣ መጋቢት 17 2009

በአዲስ አበባ በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ በተለምዶ ቆሼ በሚል መጠሪያ በሚታወቀው ሰፈር የተከመረው የቆሻሻ ተራራ ባለፈው መጋቢት ሁለት፣ 2009 ዓም ተደርምሶ የብዙ ዜጎች ህይወት ከጠፋ ወዲህ የከተማይቱ አስተዳደር የሚከተለው የቆሻሻ አወጋገድ ስርዓት ብዙ ማነጋገር ይዟል።

https://p.dw.com/p/2ZvPV
Äthiopien Erdrutsch in einer Mülldeponie in Addis Abeba
ምስል DW/Y. G. Egziabher

የቆሻሻ አወጋገድ ስርዓት

አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት ቢደረግ ኖሮ የአንድም ሰው ሕይወት አይጠፋም ነበር በሚልም ብዙዎች ሲናገሩ ይሰማል። በቆሼ አደጋ እና የሰለባዎቹ ሁኔታ እንዲሁም፣ በአዲስ አበባ የቆሻሻ አወጋገድ ስርዓት ላይ ውይይት አዘጋጅተናል።  


አርያም ተክሌ

ልደት አበበ