1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የበርሊኑ ግንብ ትውስታ

ሐሙስ፣ ኅዳር 3 2002

ምስራቅና ምዕራብ ጀርመንን ለይቶ የቆየው የዛሬ 48 ዓመት ሲቆም እዚያው ነበሩ ። ይኽው ግንብ ከ28 ዓመት በኃላ ሲፈረስም አይተዋል ።

https://p.dw.com/p/KVSd
ግንቡ ሲፈርስምስል AP

ጦርነት ሰበብ ሆኖ ሳይወድ በግድ የተለያየ ህዝብ አንድ ሲሆን ከመመልከት በላይ ምን የሚያስደስት ነገር አለ ይላሉ ፤ የጀርመንን ህዝብ ሀዘንና ደስታ የመጋራት ዕድል የገጠማቸው የበርሊን ነዋሪ አቶ ዓለማየሁ ታደሰ ። ከትውስታቸው ጥቂቱን ነበር በመግቢያው ላይ የሰማችሁት ። ማን ያውጋ የነበረ ማን ያርዳ የነበረ እንደሚባለው ጀርመኖች በግንብ አጥር ሲለያዩ እና በኃላም ግንቡ ፈርሶ ሲዋሀዱ የዓይን ምስክር የነበሩት አቶ ዓለማየሁ በሁለቱም ታሪካዊ ወቅቶት ያዩትን በዛሬው ዝግጅታችን ያካፍሉናል ።

ሂሩት መለሰ

አርያም ተክሌ