1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የበርማ ተቃዋሚ ወገን መሪ ለአውሮጳ ያቀረቡት ጥሪ

ሰኞ፣ ታኅሣሥ 11 2003

አውሮጳ እና ጀርመን የበርማ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄን ባንድነት እንዲደግፉ የበርማ የተቃውሞው ወገን መሪ ወይዘሮ ኦንግ ሳን ሱቺ ጠየቁ።

https://p.dw.com/p/QgdJ
ኦንግ ሳን ሱቺምስል AP

የስድሳ አምስት ዓመትዋ የሰላም ኖቤል ተሸላሚ ወይዘሮ ሱ ቺ ከሀያ አንድ ዓመት እስራት እና የቁም እስር በኋላ የተፈቱት ከአንድ ወር በፊት ነዉ።

ቶማስ ቤርትላይን

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ