1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የበካይ ጋዞች ቅነሳ በአሜሪካ

ረቡዕ፣ ኅዳር 30 2002

የአሜሪካ መንግስት በአገሪቱ ወደከባቢ አየር የሚለቀቁ አደገኛ ጋዞችን ለመመጠን ወሰነ።

https://p.dw.com/p/KyJL
ሊዛ ጃክሰን መግለጫዉን ሲሰጡምስል AP

የአገሪቱ የአካባቢ ጥበቃ ተቋም በእንግሊዝኛ ምህፃሩ EPA ባወጣዉ መግለጫ ለአየር ብክለት ዋና መነሻ ናቸዉ ያላቸዉን ስድስት የጋዝ አይነቶች ይፋ አድርጓል። መግለጫዉን ይፋ ያደረጉት የEPA ዋና ኃላፊ ሊሳ ጃክሰን ናቸዉ። የዋሽንግተኑ ወኪላችን አበበ ፈለቀ ዘገባ አድርሶናል

አበበ ፈለቀ

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ