1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የቡሽ በመካከለኛዉ ምስራቅ የሰላም ጥረት

ረቡዕ፣ ታኅሣሥ 30 2000

የዩናይትድስቴትሱ ፕሪዝደንት ጆርጅ ቡሽ የመካከለኛዉ ምስራቅ ጉብኝታቸዉን ዛሪ ከቴላቪቭ ጀምረዋል። የጉብኝታቸዉ መጀመርያ ባደረጉዋት በእስራኤል ቴላቪቭ በሚገኘዉ አየር ጣብያ ሲደርሱ ፕሪዝደንት ሺሞን ፔሪስ ጠቅላይ ሚኒስትር ኤሁድ ኦልመርት፣ እና የእስራኤል ከፍተኛ ባለስልጣናት አቀባበል አድርገዋላቸዋል

https://p.dw.com/p/E87E
ቡሽ በቴላቪቭ
ቡሽ በቴላቪቭምስል AP
ቡሽ ጉብኝታቸዉን በመቀጠል በምዕራብ ዩርዳኖስ ዳርቻ በክዊት በባህሪን በየተባበሩት አረብ ኤሜሪት፣ በሳዉዲ አረብያና በግብጽ ጎራ እንደሚሉ ተገልጾአል። ቡሽ ዘመነ ስልጣናቸዉን ለማስረከብ አመት ካነሰ ግዜ ሲቀራቸዉ አካባቢዉን ማስታወሳቸዉ ለትችት ዳርጎአቸዋል። ዝርዝሩን አዜብ ታደሰ