1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የቡሽ የአፍሪቃ ጉብኝትና አምነስቲ

ዓርብ፣ ኅዳር 22 2004

ዓለም ዓቀፉ የመብት ተሟጋች አምነስቲ ኢንተርናሽናል ሶስት የአፍሪቃ አገሮችን የሚጎበኙት የቀድሞ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ጆርጅ W ቡሽን አገራቱ እንዲያስሩ ጠየቀ።

https://p.dw.com/p/Rzvk
የአምነስቲ ኢንተርናሽናል አርማ

አምነስቲ ቡሽ ማሰቃየትን የሚያግደዉን ዓለም ዓቀፍ ህግ ጥሰዋል ሲል ይከሳል። ዛሬ ታንዛንያ የገቡት ጆርጅ ቡሽ ከባለቤታቸዉ ላዉራ ቡሽ ጋ በመሆን ወደኢትዮጵያና ዛምቢያም እንደሚጓዙ ይጠበቃል። የአምነስቲ ኢንተርናሽናል ከፍተኛ የህግ አማካሪ ማቲዉ ፖላርድን ያነጋገረችዉ ሸዋዬ ለገሠ ቀጣዩን ዘገባ አጠናቅራለች።

ሸዋዬ ለገሠ

ተክሌ የኋላ