1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የቡድን ሀያ ጉባኤ ፍፃሜ

ሰኞ፣ ሰኔ 21 2002

በምጣኔ ሐብት ዕድገት የገሰገሱት የቡድን ሀያ መንግስታት መሪዎች ጉባኤ የዓለም ዕዳን ለመቀነስ በመስማማት ተጠናቀቀ ።

https://p.dw.com/p/O4sR
የቡድን ሀያ መሪዎችምስል AP

መሪዎቹ የምጣኔ ሐብት ቀውስን ለማስተካከል የየበኩላቸውን ዕርምጃዎች እንደሚወስዱም አስታውቀዋል ። ጉባኤው እንደ ከዚህ ቀደሞቹ ጉባኤዎች ሁሉ ተቃውሞ እና አመፅ አልተለየውም ። ፖሊስ ለሁለት ተከታታይ ቀናት ከተቃዋሚዎች ጋር የተጋጨ ሲሆን ትናንት ከሰዓት በኃላ 605 ሰዎችን አስሯል ። ተቃውሞውን ለመከላከል የቶሮንቶ ፖሊስ በከተማይቱ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ አስለቃሽ ጢስ ተጠቅሟል ። ዝርዝሩን አበበ ፈለቀ ከዋሽንግተን ዲሲ ልኮልናል

አበበ ፈለቀ ፣ ሂሩት መለሰ

ነጋሽ መሀመድ