1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የቡድን ሀያ ጉባዔና ቅድመ ዝግጅቱ

ሰኞ፣ መጋቢት 21 2001

የቡድን ሀያ አባል ሀገሮች የፊታችን ሀሙስ በለንደን የሶስት ቀናት ጉባዔ ያካሂዳሉ።

https://p.dw.com/p/HMkd

የጉባዔው ዋና ዓላማ በወቅቱ ለተከሰተው ዓለም አቀፍ የፊናንስ ቀውስ፡ ለአየር ንብረት መዛባት፡ ለድህነት መፍትሄ መሻት ይሆናል። መንግስታቱ በጋራ አንድ ወጥ የሆነ መፍትሄ እንዲያስገኙ ከያቅጣጫው ጥያቄ እየቀረበላቸው ነው። ስለመጪው የቡድን ሀያ ጉባዔና ብሪታንያ ጉባዔውን ለማስተናገድ ስለጀመረችው ዝግጅት ወኪላጭን ድልነሳ ጌታነህ የላከው ዘገባ፡

ድልነሣ ጌታነህ፣

አርያም ተክሌ፣

ተክሌ የኋላ፣