1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የቡድን ስምንት መሪዎች ጉባኤና አፍሪቃ

ሰኞ፣ ሐምሌ 6 2001

በመጨረሻው የጉባኤዉ ቀን ከአፍሪቃ አገራት መሪዎች ጋር የተወያዩትና ረሀብና ድህነት ለማጥፋት ባስቸኳይ ርምጃ እንዲወሰድ ያሳሰቡት የቡድን

https://p.dw.com/p/IoSm
ምስል AP

ስምንት መሪዎች ከአራት ዓመት ወዲህ ለአፍሪቃ ብዙ ቢልዮን ዶላር ርዳታ ለመስጠት ቃል ቢገቡም እስካሁን ይህ የገቡትን ቃል ሲጠብቁ አልታየም። እና የአሁኑ ቃላቸውም ገሀድ ስለመሆን አለመሆኑም በውል የሚታወቅ ጉዳይ የለም። በዚሁ ጉዳይ ዙርያ የለንደኑ ወኪላችን ድልነሳ ጌታነህ ሁለት ኢትዮጳውያን ምሁራንን አነጋግሮዋል።

ድልነሳ ጌታነህ/አርያም ተክሌ