1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የቡድን 8 ጉባኤ ፍፃሜ

ዓርብ፣ ሐምሌ 3 2001

የአስተናጋጂዋ ሀገር የኢጣልያ ጠ/ሚንስትር ሲልቪዮ ቤርሉስኮኒ፣ በመጨረሻ አጠቃላይ ጋዜጣዊ መግለጫ ስጥተዋል

https://p.dw.com/p/IlDS
የቡድን 8 ጉባኤ ፍፃሜምስል AP

በመካከለኛው ኢጣልያ በላ አኩዊላ ከተማ ሲካሄድ የሰነበተው 35ኛው የቡድን 8 አገሮች የመሪዎች ጉባዔ ዛሬ ከቀትር በኋላ ተደምድሟል። የአስተናጋጂዋ ሀገር የኢጣልያ ጠ/ሚንስትር ሲልቪዮ ቤርሉስኮኒ፣ በመጨረሻ አጠቃላይ ጋዜጣዊ መግለጫ ስጥተዋል። ተኽለእግዚእ ገ/የሱስ ተከታትሎታል።

ተኽለእግዚእ ገ/የሱስ

ተክሌ የኋላ

ነጋሽ መሐመድ ►◄