1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የባህረ ሰላጤዉ አካባቢ አገራት እና የአልቃይዳ ዛቻ

ዓርብ፣ ታኅሣሥ 30 2002

የሶማልያ የባህር ወንበዴዎች በአካባቢዉ የሚንቀሳቀሱ መርከቦች ላይ የሚያደረጉት ጠለፋ አለም፣ መላ ያታለት እንደኖን ቀጥሎአል።

https://p.dw.com/p/LOzx
ምስል AP

በትናንትናዉ እለት የወጣዉ የአጃንስ ፍራንስፍሪስ ዘገባ እንደሚያስረዳዉ ስማቸዉ እንዳይጠቀስ የፈለጉ የኩየት የደህንነት መረጃዎችን በዋቢነት የያዘዉ አልቆበስ የዜና አዉታር፣ አልቃይዳ በጥቂት ወራት ዉስጥ በባህር ሰላጤዉ በሚንቀሳቀሱ መርከቦች ላይ ከፋ ያለ ጥቃት ያደርሳል የሚል ስጋት መኖሩን፣ ምዕራባዉያን የመረጃ ምንጮችን በመጥቀስ አስታዉቋል።

ነብዩ ሲራክ፣ አዜብ ታደሰ
ነጋሽ መሃመድ