1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የርቀት ተማሪዎች አቤቱታ

ሰኞ፣ መጋቢት 22 2006

በርካታ የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የርቀት ትምህርት ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በ2005 ዓም ትምህርታቸውን ቢጨርሱም፣ ጊዚያዊ ዲግሪያቸውን ፣ ማለትም የዲግሪያቸውን ቅጂ ባለማግኘታቸው በስራ ፍለጋ ጥረታቸው ላይ እክል እንደደቀነባቸው በምሬት ገልጸዋል።

https://p.dw.com/p/1BZEA
MStudenten auf dem Campus der Universität Addis Abeba
ምስል DW

ተማሪዎቹ የትምህርቱ ክፍል ይታያል ባሉት ዝርክርክ አሰራር የተነሳ ፈተናዎችን እና የመመረቂያ ጽሑፎችን በተደጋጋሚ መላክ መገደዳቸውንም አስረድተዋል። ይሁንና፣ የርቀት ትምህርት አስተባባሪ ቀደም ሲል የተሰማውን ወቀሳ የሰነዘሩት ተማሪዎች ፈተና የወደቁ ናቸው ሲሉ ወቀሳውን አጣጥለውታል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

አርያም ተክሌ