1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የባለሃብቱ የእስፖርት ማዕከል የሚነሣ መሆኑ ያስከተለው ቅሬታ

ሰኞ፣ ግንቦት 10 2007

ከዩናይትድ ስቴትስ ከተመለሱ ትውልደ- ኢትዮጵያውያን ባለሃብቶች መካከል አንድ የእስፖርት ማዕከል አቋቁመው ይሠሩና ያሠሩ የነበሩ ባለሙያ አንድ እክል እንዳጋጠማቸው ፤ ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ የላከልን ዘገባ ያስረዳል።

https://p.dw.com/p/1FRdR
Tennisschläger
ምስል AP

ከብሥራተ ገብርኤል ጀርባ፣ ለታዳጊ ወጣቶች(ወንዶች ልጆችና ልጃገረዶች) የተዘጋጀው የእስፖርት ማዕከል እንዲነሣ የሚደረግ በመሆኑ አሠልጣኞችን ፣ ሠልጣኞችንና ባለቤቱን ቅር ሳያሰኝ አልቀረም ። ማዕከሉ የሚነሣበት ምክንያት ምን ይሆን? ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ተክሌ የኋላ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ