1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የባላአደራ ምክር ቤት መግለጫ

ረቡዕ፣ ሐምሌ 3 2011

የአዲስ አበባ ባላደራ ምክር ቤት የተባለዉ ስብስብ ባለፈዉ ሰኔ 15 አዲስ አበባና ባሕርዳር ዉስጥ ከደረሰዉ የባለስልጣናት ግድያ በኋላ መሪዎቹና አባላቱ መታሰራቸዉን አስታወቀ

https://p.dw.com/p/3Lruv
Äthiopien Addis Abeba  Eskinder Nega  PK
ምስል DW/S. Musche

የባለ አደራ ምክር ቤት መግለጫ


የአዲስ አበባ ባላደራ ምክር ቤት የተባለዉ ስብስብ ባለፈዉ ሰኔ 15 አዲስ አበባና ባሕርዳር ዉስጥ ከደረሰዉ የባለስልጣናት ግድያ በኋላ መሪዎቹና አባላቱ መታሰራቸዉን አስታወቀ።የምክር ቤቱ መሪዎች ዛሬ በሰጡት መግለጫ «የሕሊና እስረኞች» ያሏቸዉ ባልደረቦቻቸዉ እንዲፈቱ ጠይቀዋል።የኢትዮጵያ ገዢ ፓርቲ ኢሕአዴግ ሥለ አዲስ አበባ የሚያሰራጨዉን መግለጫም «ተንኳሽና ኢ-ዴሞክራሲያዊ» በማለት ተቃዉመዉታል።

ሰለሞን ሙጬ 

ነጋሽ መሐመድ

ሸዋዬ ለገሰ