1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የባቡር አደጋ በጂቡቲ-ኢትዮጵያ የባቡር መሥመር፣

ሰኞ፣ ሐምሌ 20 2001

ከአዲስ አበባ ጂቡቲ በተዘረጋው የባቡር ሐዲድ ፣ የመገልበጥ አደጋ ደርሶ የሰዎች ህይወት ጠፋ ።

https://p.dw.com/p/IyIP

ከአዲስ አበባ ጂቡቲ በተዘረጋው ጥንታዊውና ብቸኛው የባቡር ሐዲድ ፣ በተለይ ከድሬዳዋ ወደ ጂቡቲ ዕቃና እንስሳት ጭኖ ይሽከረከር በነበረ ባቡር ላይ የመገልበጥ አደጋ ደርሶ የሰዎች ህይወት መጥፋቱ፣ ቁጥራቸው ተለይቶ ያልታወቀ ግመሎችም መሞታቸውን ፣ የደረሰን ዘገባ የላከልን ዘገባ ያስረዳል።

ዮሐንስ ገ/እግዚአባሔር ፣ ተክሌ የኋላ

ሂሩት መለሰ