1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የቤተሰቦች ግምት እና እስር ቤቶች

ረቡዕ፣ ጥር 9 2010

የኢትዮጵያ መንግሥት 115 እስረኞች ክሳቸዉ ተቋርጦ ይለቀቃሉ ባለዉ መሠረት ዛሬ ተፈፍተዋል። በዛሬዉ ዕለት ከተፈቱት ከእነዚህ እስረኞች መካከል አምስቱ ሴቶች መሆናቸዉ መሰማቱን ዮሐንስ ገብር እግዚአብሔር ከአዲስ አበባ የላከልን ዘገባ ያመለክታል።

https://p.dw.com/p/2r0L8
Stadtansicht von Addis Abeba Hauptstadt von Aethiopien
ምስል Imago/photothek

እስረኞቹ ይፈታሉ የተባሉበት ስፍራ ግራ ማጋባቱ

 እንዲያም ሆኖ የትኞቹ ታሳሪዎች እንደሚለቀቁ ይፋ ባለመደረጉ ቤተሰቦች እና ወዳጅ ዘመዶች እንደወትሮዉ ሁሉ እስረኛ ቤተሰቦቻቸዉን ለመጠየቅ በእስር ቤቶቹ ተገኝተዉ እንደነበር ነዉ የተሰማዉ።

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ