የቤተ እሥራኤላውያን የተቃውሞ ሰልፍ 8 ግንቦት 2006ዓርብ፣ ግንቦት 8 2006እ ጎ አ ከ 1980 ዓ ም አንስቶ በሱዳን በኩልና በቀጥታም ከኢትዮጵያ ወጥተው በተለያዩ ጊዜያት እሥራኤል የገቡ፣ ቤተ እሥራኤል በመባል የታወቁ ኢትዮጵያውያን አይሁድ፣ በአንዳንድ መግለጫዎች መሠረት ወደ 80 ሺ ይጠጋሉ ፤ ከ 100 ሺ በላይhttps://p.dw.com/p/1C1Q4ምስል picture-alliance/Zumapress/S. Qaqማስታወቂያ መሆናቸውን የሚያወሱም አሉ። በአዲስ ሀገር ፤ ከሕብረተሰቡ ጋር ተዋሕዶ ለመኖር ባደረጉት ጥረት የተለያዩ ሳንኮች በማጋጠማቸው፣ አልፎ አልፎ ፖለቲካ ነክ ጥያቄዎች ያነሱ እንደነበረ የሚታወስ ነው። አሁን ያነሱት ጥያቄ ግን ከፖለቲካ ጋር ሊያያዝ ቢችልም ፤ የሃይፋው ዘጋቢአችን ግርማው አሻግሬ እንደገለጸው በበቀጥታ ከኤኮኖሚ ጋር የተያያዘ ነው ። ግርማው አሻግሬ ተክሌ የኋላ ነጋሽ መሐመድ