1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የቤተ-እስራኤላውያን ህይወት በእስራኤል

ሰኞ፣ ጥቅምት 27 2004

ባለፉት ሀያ ዓመታት ከኢትዮጵያ ወደ እስራኤል ከሄዱት ቤተ እስራኤላውያን አብዛዎቹ ዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ እንደሚገኙ በቅርቡ የወጣ አንድ ዘገባ አስታወቀ ።

https://p.dw.com/p/RvFS
ምስል DW

እስራኤል ከሄዱ ከሚገኙ አገራት ይሁዲዎች የኑሮ ሁኔታ ጋር በንፅፅር በቀረበው በዚህ ዘገባ መሰረት ችግሩ በተለይ ባለፉት አስር ዓመታት ውስጥ ተባብሷል ። እንደ ዘገባው ከቤተ እስራኤላውያን ህፃናት 65 በመቶው የድህነት ህይወት ነው የሚገፉት l። በአሁኑ ጊዜም የቤተ እስራኤላውያን ስራ አጦች ቁጥር ከፍተኛ ነው ። ይህንኑ ዘገባ መነሻ በማድረግ የሃይፋ እስራኤል ዘጋቢያችንን ግርማው አሻግሪን ስቱድዮ ከመግባቴ በፊት በስልክ አነጋግሬዋለሁ ግርማው የችግሩን ምክንያት በማብራራት ይጀምራል ።

ግርማው አሻግሪ

ሂሩት መለሰ

አርያም ተከሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ