1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የቤችን ማጂ ዞን ተፈናቃዮች

ረቡዕ፣ ሐምሌ 29 2001

ከደቡብ ኢትዮጵያ ቤንች ማጂ ዞን ከሁለት ወረዳዎች በአካባቢዉ አስተዳዳሪዎች ዉጢ እንደተባሉ የሚናገሩትና ቁጥራቸዉ ከ12 ሺ በላይ መሆኑን የገለፁት ተፈናቃዮች በረሃብና በበሽታ ልናልቅ ነዉ ሲሉ አቤቱታቸዉን ያሰማሉ።

https://p.dw.com/p/J4Hm
ምስል DW-TV

ሰዎቹ አዲስ አበባ በሚገኘዉ አዲስ ከተማ ትምህርት ቤት መጠለላቸዉ ነዉ የተነገረዉ። ይህን ዘገባ ለማጠናቀር መነሻ የሆነን ባለፈዉ ሰሞን ከአንድ አድማጫችን የደረሰን የስልክ መልዕክት ነዉ፤ ለጥቆማዉ የተከበሩ አድማጫችንን ከልብ እናመሰግናለን። ጉዩን የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ታደሰ እንግዳዉ ለማጣራት ሞክሯል፤ ተፈናቃዮቹንና የደቡብ ብሄር ብሄረሰቦች ክልላዊ መንግስት የህዝብ ግንኑነት ኃላፊ የሆኑትን አቶ አለሙ ዘዉዴን አነጋግሯል።

ታደሰ እንግዳዉ/ሸዋዬ ለገሠ/ተክሌ የኋላ