1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የቤኔዲክት 16 ተኛ የጀርመን ጉብኝት

ሐሙስ፣ መስከረም 11 2004

የሮማ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ርዕሰ ሊቃነ ጳ̎ጳሳት ቤኔዲክት 16 ተኛ ዛሬ ጀርመንን በይፋ መጎብኘት ጀምረዋል ።

https://p.dw.com/p/RnDl
ምስል dapd

ጀርመናዊው ቤኔዲክት 16 ተኛ ዛሬ ጠዋት በርሊን እንደገቡ የጀርመን ፕሬዝዳንት ክርስቲያን ቩልፍና የጀርመንዋ መራሂተ መንግሥት አንጌላ ሜርክል በቴግል አውሮፕላን ማረፊያ በመገኘት አቀባበል አድርገውላቸዋል ። ርዕሰ ሊቃነ ጳ̎ጳሳት ቤኔዲክት 16 ተኛ ዛሬ ቀትር ላይ በበርሊኑ የቤል ቭዩ ቤተ መንግሥት እንዲሁም ማምሻውን በጀርመን ፓርላማ ተገኝተዋው ንግግር አድርገዋል ። ስለ ቤኔዲክት አስራ ስድስተኛ የጀርመን ጉብኝት የበርሊኑን ወኪላችንን ይልማ ኃይለ ሚካኤልን ስቱድዮ ከመግባቴ በፊት በስልክ አነጋግሬዋለሁ ። ይልማ ቤኔዲክት 16 ተኛ ጀርመን የመጡበትን ምክንያትና በፓርላማው ያሰሙትን ንግግር ያስቀድማል ።
ይልማ ኃይለ ሚካኤል
ሂሩት መለሰ
ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ