1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የቤንሻንጉል ተመላሾች ስጋት

ማክሰኞ፣ ግንቦት 20 2011

ከተመላሾቹ መካከል የተወሰኑቱ ተመልሰው ወደ ሌላ መጠለያ ለመግባት መገደዳቸውን ተናግረዋል። በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ወለጋ ዞን ተጠልለው የነበሩ የተለያዩ የማህብረሰብ ክፍሎች ወደ ቀያቸው የተመለሱ ቢሆንም አሁንም የጸጥታ ስጋት እንዳለባቸው እና አንዳንዶች ደግሞ ቤታቸው በመቃጠሉ በመጠለያ ውስጥ ለመኖር ተገድደናል ይላሉ።

https://p.dw.com/p/3JLpK
Äthiopien Vertriebene Menschen in Mendi
ምስል DW/N. Dessalegn

የቤንሻንጉል ተመላሾች ስጋት

ከቤንሻንጉል ጉሙዝ ተፈናቅለው በምስራቅ ወለጋ ለወራት ተጠልለው የቆዩ ነዋሪዎች ወደ ቀድሞ አካባቢያቸው ቢመለሱም አሁንም የጸጥታ ሁኔታ እንደሚያሳስባቸው ለዶይቼ ቬለ ገልጹ። ከተመላሾቹ መካከል የተወሰኑቱ ተመልሰው ወደ ሌላ መጠለያ ለመግባት መገደዳቸውን ተናግረዋል። በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ወለጋ ዞን ተጠልለው የነበሩ የተለያዩ የማህብረሰብ ክፍሎች ወደ ቀያቸው የተመለሱ ቢሆንም አሁንም የጸጥታ ስጋት እንዳለባቸው እና አንዳንዶች ደግሞ ቤታቸው በመቃጠሉ በመጠለያ ውስጥ ለመኖር ተገድደናል ይላሉ። ዝርዝሩን የአሶሳው ወኪላች ነጋሳ ደሳለኝ አሰናድቷል።

ነጋሳ ደሳለኝ 

ተስፋለም ወልደየስ

ሸዋዬ ለገሠ