1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የቤንች ማጂ ዞን አርሶአደሮች ቅሬታ

ሰኞ፣ መስከረም 22 2004

በደቡብ ክልል በቤንች ማጂ ዞን ማጂ ወረዳ የሚኖሩ አንዳንድ አርሶአደሮች ከአስር ዓመታት በላይ ስንገብርበት የነበረ የእርሻ መሬታችን ለአንድ መዋዕለነዋይ አፍሳሽ ኩባንያ አላግባብ ተሰጠብን ሲሉ አመለከቱ።

https://p.dw.com/p/RopT
ምስል DW

በተጠቀሰዉ ስፍራ የፓልም ዘይት ተክል ለማልማት መሬት የተሰጠዉ የማሌዢያ ኩባንያ መሆኑን ሲገለፅ፤ ኩባንያዉ በዶዘሮቹ ከአካባቢዉ አገር በቀል ዛፎችን መገነዳደሱም እንዳሳዘናቸዉ አቤቱታቸዉን ያሰሙት አርሶአደሮች ገልጸዋል። ወኪላችን ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር የሚመለከታቸዉን አነጋግሮ ቀጣዩን ዘገባ ልኮልናል፤

ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ