1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የብሪታኒያ ልገሳ እና ዚምባቡዌ

ዓርብ፣ ጥቅምት 6 2002

የብሪታንያ መንግስት ለዚምባቡዌ አንድ መቶ ሚሊዮን ዶላር ማለትም 61ሚሊዮን ፓዉንድ ርዳታ እንደሚሰጥ ትናንት አስታወቀ።

https://p.dw.com/p/K8M3
የጥምር መንግስት ዉልምስል AP

ብሪታኒያ ለረዥም ዓመታት ዚምባቡዌ ላይ ማዕቀብ ጥላ ቆይታለች። አሁን እጇን የተፈታዉ በፕሬዝደንት ሙጋቤና በጠቅላይ ሚኒስትር ሻንጊራይ ፓርቲዎች የተመሠረተዉ የጣምራ መንግስት ዉቼት እንዲያመጣ ለማበረታታት እንደሆነ ይነገራል።

ድልነሳ ጌታነህ/ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ