1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የብሪታንያ ባለስልጣናት የኢትዮጵያ ጉብኝት

ሐሙስ፣ ግንቦት 25 2008

አንድ የብሪታኒያ ባለስልጣን ኢትዮጵያ ዉስጥ በእስር ላይ የሚገኙት የግንቦት ሰባት አመራር አካል አቶ አንዳርጋቸዉ ፅጌን ጉዳይ አስመልክተዉ ከኢትዮጵያ ባለስልጣናት ጋር ተነጋገሩ።

https://p.dw.com/p/1IzcA
Addis Ababa (Äthiopien)
ምስል picture alliance/landov

[No title]

ለሁለት ቀናት በኢትዮጵያ ጉብኝት የሚያደርጉት የብሪታንያ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፊሊፕ አሞን ከኢትዮጵያዉ አቻቸዉ እና ከ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ ጋር በዚሁ ጉዳይ ከፍተኛ ዉይይት ማድረጋቸዉን የብሪታንያ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ካወጣዉ መግለጫ እንደሚያመለክት የለንደኑ ዘጋቢያችን ድልነሳ ጌታነህ የላከልን ዘገባ ያስረዳል።

ድልነሳ ጌታነህ

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ