1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የብሪታንያ የሰላም ተልዕኮ ለሶማልያ እና ለደቡብ ሱዳን

ሐሙስ፣ መስከረም 20 2008

የብሪታንያ ጠቅላይ ሚንስትር ዴቪድ ካምረን ሃገራቸው ለተመድ ሰላም አስከባሪ ተልዕኮዎች ወታደሮች ለመላክ እቅድ እንዳላት በሳምንቱ መጀመሪያ ላይ ማስታወቃቸው ይታወሳል።

https://p.dw.com/p/1Gh2c
Symbolbild UN Mission Soldat
ምስል AFP/Getty Images/P. MacDiarmid

[No title]

በዚሁ መሠረት፣ ወደ 70 የሚጠጉ የብሪታንያ ወታደሮች ወደ ሶማልያ፣ 300 ደግሞ ወደደቡብ ሱዳን ትልካለች። ስለዚሁ የብሪታንያ እቅድ እና ምክንያቱ የለንደኑ ወኪላችን ድልነሳ ጌታነህ ቀጣዩን ዘገባ አጠናቅሯል።

ድልነሳ ጌታነህ

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ