1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የብሪታንያ ጥያቄ በአውሮጳ ኅብረት

ረቡዕ፣ ጥር 25 2008

የአዉሮጳ ሕብረት፤ ብሪታንያ ከሕብረቱ አባልነት እንዳትወጣ ለማሳመን ይረዳል ያለዉን የመደራደሪያ ረቂቅ ይፋ አደረገ። የሕብረቱ ኮሚሽን ፕሬዝደንት ዶናልድ ቱስክ ለአባል ሐገራት ያሠራጩት ረቂቅ ብሪታንያ በአባልነት እንድትቆይ የሐገሪቱ መንግሥት ላቀረበዉ ጥያቄ አወንታዊ መልስ የሚሰጥ ነዉ።

https://p.dw.com/p/1HpQ2
David Cameron und Jean-Claude Juncker
ምስል picture-alliance/dpa

[No title]

ረቂቁን የብሪታንያዉ ጠቅላይ ሚንስትር ዴቪድ ካሜሩን «አርኪ» ቢሉትም ከብሪታንያም፤ ከሌሎች የሕብረቱ አባል ሐገራት ፖለቲከኞም ተቃዉሞ ገጥሞታል።ብሪታንያ የአዉሮጳ ሕብረት አባል እንደሆነች እንድትቀጥል ወይም እድትወጣ የሐገሪቱ ሕዝብ በመጪዉ ሰኔ በሚሰጠዉ ድምፅ ይወስናል።

ገበያዉ ንጉሴ
ማንተጋፍቶት ስለሺ
ነጋሽ መሐመድ