1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የብራስልስ አይሁዳውያን ቤ/መዘክር ግድያ ተጠርጣሪ መያዝ

ሰኞ፣ ግንቦት 25 2006

እአአ ግንቦት 24፣ 2014 ዓም ቅዳሜ ከቀትር በኋላ ዘጠኝ ሰዓት ላይ ብራስልስ፣ ቤልጅየም በሚገኝ አንድ የአይሁዳውያን ቤተ መዘክር ውስጥ ተኩስ ከፍቶ ሦስት ሰዎች የገደለው ተጠርጣሪ ባለፈው ዓርብ በቁጥጥር ስር መዋሉ

https://p.dw.com/p/1CAd0
ምስል Reuters

ትናንት ተገልጾዋል። ተጠርጣሪው በፈረንሳይ የማርሴይ ከተማ መያዙን የፈረንሳይ እና የቤልጅየም ባለሥልጣናት በየበኩላቸው በሰጡት መግለጫ አረጋግጠዋል።

ገበያው ንጉሤ

አርያም ተክሌ

ነጋሽ ምሀመድ