1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የብሮድካስቲንግና የህትመት ፈቃድ ለዜጎች ብቻ

ዓርብ፣ የካቲት 27 2001

የኢትዮጵያ የብሮድካስቲንግ ባለስልጣን የሚሰራዉ ከህግ ተቃራኒ ነዉ የሚል አስተያየት ስለተሰነዘረበት መግለጫ መስጠቱን የባለስልጣኑ የአገልግሎት ማስፋፊያ፤ የጥናትና ፈቃድ አስተባባሪ በተለይ ለዶቼ ቬለ ገለጡ።

https://p.dw.com/p/H74v
...የፕረስ ዉጤቶች...
...የፕረስ ዉጤቶች...ምስል AP

እንደእሳቸዉ ገለፃም በህጉ መሰረት በአገር ዉስጥ በኤሌክትሮኒክስም ሆነ በህትመት ዘርፍ ለመስራት ፈቃድ የሚሰጠዉ የኢትዮጵያ ዜግነት ላለዉ ብቻ ነዉ።