1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የብየዳ ስልጠና በመቀሌ

ረቡዕ፣ ታኅሣሥ 11 2004

SLV Duisburg የተባለው የጀርመን የብየዳ ማሰልጠኛ ተቋም መቀሌ ውስጥ ስልጠና እየሰጠነ ነው ።

https://p.dw.com/p/13X6T
The machinery for biomass treatment on the island of Samsoe: an example of a self-sufficient community in renewable energy
ምስል European Union


ይኽው ከመስፍን ኢንደስትሪያል ኢንጅነሪንግ ጋር በመተባበር የሚሰጠው ስልጠና በሃገሪቱ የመጀመሪያው የምግብና የመድኃኒት ነክ ብረቶች ብየዳ ስልጠና መሆኑን ዩሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ከመቀሌ ዘግቧል ። SLV Duisburg ከጀርመን ትልቁ የብየዳ ምህንድስና ማሰልጠኛ እና የትምህርት ተቋም ሲሆን በመላ አውሮፓ ኪሚገኙ ግዙፍና እጅግ ታዋቂ የብየዳ ምህንድስና ተቋማትም አንዱ ነው ።
ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር
ሂሩት መለሰ
ሸዋየ ለገሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ