1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የቦልቲሞሩ ረብሻና ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን

ዓርብ፣ ሚያዝያ 23 2007

በምሥራቂዊ ዩናይትድ ስቴትስዋ ፌደራዊ ክፍለ ሃገር በሜሪላንድ ዋና ከተማ በቦልቲሞር በፖሊስ ቁጥጥር ስር ሳለ በደረሰበት የአካል ጉዳት ሰበብ ሳይሞት እንዳልቀረ ከተነገረው አፍሪቃዊ አሜሪካዊ ፍሪድሪክ ግሬይ ቀብር በኋላ በተቀሰቀሰው ሁከት በርካታ ንብረት አውድሟል።

https://p.dw.com/p/1FIrr
USA Proteste gegen Polizeigewalt
ምስል Getty Images/K. Betancur

አንዳንድ የንግድ ድርጅቶችም ዝርፊያ ተካሂዶባቸዋል። በግርግሩ ምክንያት በከተማይቱ የንግድ እንቅስቃሴም ቀዝቅዟል። በአሁኑ ጊዜ ከተማዋ በምን ሁኔታ ላይ እንደምትገኝ የዋሽንግተን ዲሲው ወኪላችን ቦልቲሞር የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን አሜሪካውያንና ኤርትራውያን አሜሪካውያንን አነጋግሮ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል ።

መክብ ሸዋ

ኂሩት መለሰ

ሸዋዬ ለገሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ