የቩልፍ ስንብትናየጋውከምርጫ 13 የካቲት 2004ማክሰኞ፣ የካቲት 13 2004ባለፈው ሳምንት ከሥልጣን የተሰናበቱት ንየጀርመኑን ፕሬዝዳንት ክርስቲያን ቩልፍን የሚተኩ እጩ ፐሬዝዳንት ባለፈው እሁድ ተመርጠዋል ። 5 ቱ የጀርመን ዋና ዋና የፖለቲካ ፓርቲዎች በተስማሙት መሠረት የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ Joachim Gauck በእጩነት ቀርበዋል ። የዛሬውhttps://p.dw.com/p/146o9ምስል dapdማስታወቂያ ባለፈው ሳምንት ከሥልጣን የተሰናበቱትን የጀርመኑን ፕሬዝዳንት ክርስቲያንቩልፍን የሚተኩ እጩ ፐሬዝዳንት ባለፈውእሁድተመርጠዋል ። 5 ቱየጀርመን ዋና ዋና የፖለቲካ ፓርቲዎች በተስማሙት መሠረት የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ Joachim Gauck በእጩነት ቀርበዋል ። የዛሬው አውሮፓና ጀርመን ዝግጅታችን በቩልፍ ስንብትና በጋውከ ምርጫ ላይ ያተኩራል። ሂሩትመለሰ አርያም ተክሌ