1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የቫንኮበሩ የኤድስ ጉባኤ ተጠናቀቀ

ዓርብ፣ ሐምሌ 17 2007

ቫንኮበር ካናዳ የተካሄደዉ ዓለም አቀፍ የኤድስ ጉባኤ ፀረ ኤች አይቪ መድኃኒት ለሚጠቀሙበት ትርጉም ያለዉ ዉጤት እያሳየ መሆኑን አመለከተ።

https://p.dw.com/p/1G4K2
Rote Schleife Deutsche Aids-Stiftung
ምስል Deutsche AIDS-Stiftung

እንዲያም ሆኖ ግን በተሐዋሲዉ ያልተያዘ ሰዉ ጋር የሚፈፀም ወሲባዊ ግንኙነት ጤናማዉን ሰዉ እንዳይያዝ ይረዳል ማለት እንዳልሆነ በጉባኤዉ ላይ የተገኙት የዘርፉ ተመራማሪዎች ያቀረቡት ጥናት ግልፅ አድርጓል። መድኃኒቱ ጠቃሚ በሚሆኑን በህመሙ ሰዉነታቸዉ ደክሞ ለሳንባ ሕመምና ለሌሎችም በሽታዎች ተጋልጠዉ ከዚህች ዓለም የሚሰናበቱ ወጣቶች ቁጥር ግን እየቀነሰ መሄዱ ተገልጿል። ለአራት ቀናት ተካሂዶ በተጠናቀቀዉ ጉባኤ የተነሱትን ስኬቶች በሚመለከት የዶቼ ቬለዋ ጁዲስ ሃርትል ያዘጋጀችዉን ዘገባ ይልማ ኃይለሚካኤል አጠናክሮታል።

ይልማ ኃይለሚካኤል

ሸዋዬ ለገሠ

ኂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ