1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የተመድና የአፍሪቃ ሕብረት ዲፕሎማቶች ዉይይት

ዓርብ፣ መጋቢት 4 2007

የሁለቱ ድርጅቶች ተወካዮች በተለይ በደቡብ ሱዳን ላይ ሥለተጣለዉ ማዕቀብ ገቢራዊነትና ቦኮ ሐራምን በጋራ የሚወጉበትን ዕቅድ ትኩረት ሰጥተዉት ነበር።

https://p.dw.com/p/1EqKf
ምስል Reuters

የተለያዩ የአፍሪቃ ሐገራትን በመጎብኘት ላይ የሚገኘዉ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፀጥታዉ ጥበቃ ምክር ቤት አዲስ አበባ ዉስጥ ከአፍሪቃ ሕብረት የሠላምና የፀጥታ ኮሚሽን ባለስልጣናት ጋር ተነጋገረ። የሁለቱ ወገኖች መልዕክተኞች የተለያዩ የአፍሪቃ ሐገራትን የሚያብጠዉን ግጭት ለማቆም ሁለቱ ድርጅቶች በጋራ በሚሰሩበት ሥልት ላይ በሰፊዉ ተንጋግረዋል። የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርግስ እንደዘገበዉ የሁለቱ ድርጅቶች ተወካዮች በተለይ በደቡብ ሱዳን ላይ ሥለተጣለዉ ማዕቀብ ገቢራዊነትና ቦኮ ሐራምን በጋራ የሚወጉበትን ዕቅድ ትኩረት ሰጥተዉት ነበር።ዝርዝሩ አነሆ።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርግስ

ነጋሽ መሐመድ

አርያም ተክሌ