1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የተመድ ሰላም አስከባሪዎች አሳፋሪ ድርጊት

ቅዳሜ፣ ግንቦት 23 2000

ሴቭ ዘ ችልድረን የተባለው ለሕጻናት እንክብካቤ የቆመው የብሪታንያ ግብረ ሠናይ ድርጅት በሱዳን፡ በኮንጎና በሄይቲ የጥያቄ መዘርዝር ካካሄደ በኋላ ባወጣው ዘገባ፡ የተመድ ሰላም አስከባሪ ወታደሮች በህጻናት ላይ ጎጂና አሳፋሪ የክብረ ንጽህና መድፈር ተግባር መፈጸማቸውን አስታወቀ።

https://p.dw.com/p/EB1A
የተመድ ሰላም አስከባሪዎች በኮንጎ
የተመድ ሰላም አስከባሪዎች በኮንጎምስል AP