1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የተመድ፤ ውሃና ሰብአዊ መብት፤

ቅዳሜ፣ ሐምሌ 24 2002

የተባበሩት መንግሥታት አጠቃላይ ጉባዔ እ ጎ አ በ 1948 ዓ ም፣ ያኔ በነበሩት 58 አባል አገሮች አጠቃላዩን ዓለም አቀፍ ሰብአዊ መብት፤ የፖለቲካን የኤኮኖሚን፤

https://p.dw.com/p/OYcR
የተባበሩት መንግሥታት፤ ውሃና ሰብአዊ መብት፤
ምስል picture-alliance/ dpa/dpaweb

የማኅበራዊ ኑሮንና የባህል መብቶችን ያጠቃለለውን መብት በድምፅ ብልጫ ማጽደቁ የሚታወስ ነው። ያ ውል ከጸደቀ ከ 62 ዓመታት በኋላከትናንት በስቲያ፤ በአሁኑ ጊዜ 192 አባል አገሮችን ያቀፈው ድርጅት በአጠቃላዩ ጉባዔ አማካኝነት፣ ውሃና ንጽህና አጠባበቅ መሠረታዊ ሰብአዊ መብቶች መሆናቸውን በድምፅ ብልጫ በማጽደቅ የማይዘነጋ ውሳኔ አስተላልፏል።

ተክሌ የኋላ

ሒሩት መለሰ