1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የተመድ ጥናታዊ ዘገባ

ሐሙስ፣ የካቲት 4 2002

የተመድ በዓለም ዙሪያ ላለፉት 10ዓመታት የታየዉ እድገት ድህነትን መቀነስ እንዳላስቻለ አመለከተ።

https://p.dw.com/p/Lz1n
ድህነት በኮሶቮ ሲገለፅምስል DW

በሃብታምና በድሃዉ የኅብረተሰብ ክፍል መካከል ያለዉ ክፍተት መስፋቱንም ጠቁሟል። ድርጅቱ ይህን ያስታወቀዉ በዓለማችን ያለዉን ድህነትና የርሃብ ሁኔታ የሚመለከተዉን ጥናታዊ ዘገባ ዛሬ ይፋ ባደረገዉ ወቅት ነዉ።

ታደሰ እንግዳዉ

ሸዋዬ ለገሠ