1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የተ.መ.ድ ጸረ-ግፍ / ጸረ-ስቃይ ቀን

ረቡዕ፣ ሰኔ 20 1999

የዛሪ 20 አመት የተ.መ.ድ በአለም ዙርያ በሰዎች ላይ ስቃይ ማለት የቶርች ቅጣትን በመቃወም ጸረ- ስቃይ እና ጸረ-እንግልት እርምጃን ለማካሄድ ስምምነት አካሄደ ። እ.አ.አ 1987 አ.ም ጸረ-ስቃይ እንቅስቃሴ በዴንማርክ ከጸደቀ በዃላ ነበር፣ በአለም አቀፍ ደረጃ ትልቅ ተቀባይነትን እያመጣ የሄደዉ

https://p.dw.com/p/E0gx

እስካሁን በአለም ዙርያ 51 አገራት ወይም መንግስታት በአገራቸዉ ጨርሶ ግፍና የስቃይ ቅጣት
(ቶርች) እንዲቀር ጸረ-ግፍ ስምምነትን አላጸደቁም። በአንጻሩ ግን በ144 አገሮች ይህ አይነቱ ቅጣት ጨርሶ እንዲወገድ የተባበሩት መንግስታት ያጸደቀዉን የጸረ- ግፍ ስምምነትን ተቀብለዋል።