1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የተመድ 65ኛ ዓመት

ሰኞ፣ ጥቅምት 15 2003

በዓለም ዓቀፉ ማኅበረሰብ ትንታኔ የዓለም መንግስታትን በአንድነት እንደሚያስተሳስር የሚነገርለት የተመድ ዘንድሮ 65ኛ ዓመቱን ትናንት አከበረ።

https://p.dw.com/p/PngM
ምስል AP

ቀደም ሲል ሊግ ኦፍ ኔሽን ይባል የነበረዉንና የአንደኛዉን የዓለም ጦርነት እንዳይደገም ማድረግ እንዳቃተዉ የሚተቸዉን ተቋም የተመድ እንዲተካዉ ያኔ የነበሩት 51ዱ አባል አገራት በአዉሮፓዉያኑ 1946ዓ,ም የወሰኑት ነዉ። ከ51ዱ አባል አገራት አንዷ በሆነችዉ ኢትዮጵያ መዲናም ዛሬ የድርጅቱ ምስረታ 65ኛ በዓል ታስቦ ዉሏል። ታደሰ እንግዳዉ ዘገባ አድርሶናል።

ታደሰ እንግዳው

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ