1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የተቃዉሞ ሰልፍ በዋሽንግተን ዲሲ

ዓርብ፣ ሐምሌ 30 2002

በዋሽንግተንና አካባቢዋ የሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን ቻይና ለኢትዮጵያ መንግስት የምትሰጠዉን ድጋፍ እንድታቆም ጠየቁ።

https://p.dw.com/p/Oe9t
ቻይናዊ የግንባታ ሠራተኛ በአዲስ አበባምስል AP

ኢትዮጵያዉያኑ አሜሪካ በሚገኘዉ የቻይና ኤምባሲ በር ላይ እንዲሁም ወደኢትዮጵያ ኤምባሲም በመሄድ ተቃዉሟቸዉን አሰምተዋል። የአፍሪቃ ጉዳዮች ባለሙያ ቻይና ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ከአፍሪቃ መሪዎች ጋር መሥራቷ በአፍሪቃ ክፍለ ዓለም ዴሞክራሲና ሰብዓዊ መብት ያላቸዉን ተስፋ ያጨልመዋል ይላሉ።

አበበ ፈለቀ፤

ሸዋዬ ለገሠ


አርያም ተክሌ