1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የተቃዉሞ ሰልፍ በዲሲ

ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 30 2004

በትናንትናዉ እለት በአሜሪካ የዉጭ ጉዳይ ሚ/ር በር ላይ ኢትዮጵያዉያን እና ኢትዮጵያ አሜሪካዉያን የተቃዉሞ ሰልፍ አደረጉ።

https://p.dw.com/p/14rvU
ምስል picture alliance / landov

በትናንትናዉ እለት በአሜሪካ የዉጭ ጉዳይ ሚ/ር በር ላይ ኢትዮጵያዉያን እና ኢትዮጵያ አሜሪካዉያን  የተቃዉሞ ሰልፍ አደረጉ። ይኸዉ ሰልፍ የኢትዮጵያ መንግስት በህዝብ ላይ ያደርሳል ያለዉን የሰብአዊ  መብት ጥሰቶች በመዘርዘር አሜሪካ በኢትዮጵያ መንግስት ላይ ከፍተኛ ጫና እንዲፈጥር ጠይቆአል።

አበበ ፈለቀ
አዜብ ታደሰ
ሸዋዬ ለገሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ