የተቃዋሚዎች አቤቱታና የፍርድ ቤት ዉሳኔ12 ሰኔ 2002ቅዳሜ፣ ሰኔ 12 2002የኢትዮጽያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት በኢትዮጽያ ፊደራላዊ ዲሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ እና በመላዉ ኢትዮጽያ አንድነት ድርጅት መኢአድ ...https://p.dw.com/p/Nww1የጠቅላይ ፍርድ ቤት ዉሳኔምስል DWማስታወቂያግንቦት 15 2002 አ.ም የተካሄደዉ ምርጫ እንዲደገም የቀረበዉን የክስ አቤቱታ መርምሮ በሰጠዉ ብይን ዉድቅ አድርጓል ። ይግባኝ ባይ የተቃዋሚ ፓርቲ ተወካዮች በበኩላቸዉ ዉሳኔዉን አሳዛኝ ብለዉታል። ዝርሩን የአዲስ አባባዉ ወኪላችን ታደሰ እንግዳዉ ታደሰ እንግዳዉ፣ አዜብ ታደሰ ሂሩት መለሰ