1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የተቃዋሚ ፓርቲዎች ወቀሳ

ሐሙስ፣ ግንቦት 12 2002

የተቃዋሞ ፓርቲዎች «በገዢዉ ፓርቲ የሚደረገዉ ጫና የምርጫዉን ዉጤት ለመቀበል እንድንቸር ያደርጋል» በማለት ክስ በማሰማት ላይ ናቸዉ።ኢሕአዴግ በበኩሉ «በፈጠራ ወሬ

https://p.dw.com/p/NT0c
የምርጫዉ ዘመቻምስል DW

እሁድ የኢትዮጵያዉ ምርጫ ከመካሔዱ በፊት በዛሬዉ እለት የመጨረሿዉ የቅስቀሳዉ ዘመቻ ሲካሔድ ዉሏል።ታደሰ እንግዳዉ በዘገባዉ ላይ እንደገለፀዉ ከአዲስ አበባ ሌላ በአገሪቱ በመላ በከተሞችና በገጠር ጣቢያዎች ዛሬ የምርጫዉ ቅስቀሳ ተፋፍሞ ነዉ-የዋለዉ።ያም ሆኖ የተቃዋሞ ፓርቲዎች «በገዢዉ ፓርቲ የሚደረገዉ ጫና የምርጫዉን ዉጤት ለመቀበል እንድንቸር ያደርጋል» በማለት ክስ በማሰማት ላይ ናቸዉ።ኢሕአዴግ በበኩሉ «በፈጠራ ወሬ፥ እየተደረገ ያለ ዉንጀላ፥ የምርጫዉ ዉጤት ተዓማኒነት እንዳያገኝ ለማድረግ ያለመ ነዉ ማለቱ ተጠቅሷል።

ታደሰ እንግዳዉ

ተክሌ የኋላ

ነጋሽ መሐመድ